Open menu

Final2 MoE President Selection Announcement Wollega University

ማስታወቂያ

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሬዝዳንቶች አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018 መሰረት የፕሬዚዳንት፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት እና የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕሬዚዳንትነት ክፍት የአመራርነት ሥራ መደቦች ላይ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ልምድ ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ መመደብ መሾም/መሰየም፡፡ በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተቀመጠውን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ እና ከስር የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ በዌብሳይትና፣ በማህበራዊ ሚዲያ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 22 ተከታታይ የስራ ቀናት በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 116 ወይም በአዲስ አበባ በሚገኘው የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

announcement

ማሳሰቢያ

ሀ. ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመጣ ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ ቢያንስ ሁለተኛ ዲግሪ ኖሮት የረዳት ፕሮፌሰርነት ወይም በህኪምና ሙያ ስፔሻሊቲና በዚህ ደረጃ አቻ የሆነ የአከደሚክ ማዕረግና ከዚያ በላይ ያለው መሆን ይኖርበታል፣

  • ሁለተኛ ዲግሪ ኖሯቸው ከከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለሚመጡ ሴት እጩ ተወዳዳሪዎች የአካዳሚክ ማዕረግ ሳይጠበቅባቸው ለፕሬዝዳንትነት ክፍት የአመራርነት መደብ ሊወዳደሩ ይችላሉ ፣
  • በፕሬዝዳንትነት 2 ዓመት ወይም በምክትል ፕሬዝዳንትነት 3 ዓመት ወይም በኮሌጅ ዲንነት 3 ዓመት ያገለገለ/ች መሆን ይኖርበታል፣
  • ከኢንዱስትሪ ዘርፍ ወይም ከሌሎች መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚመጣ ተወዳዳሪ በአመራርነት የስራ መደብ በሰራበት መስሪያ ቤት የመራው የሰራተኞች ብዛት፣ ያመነጨውና ያስተዳደረው የበጀት መጠን ከተቋሙ ጋር ተመጣጣኝ መሆን ይኖርበታል፣
  • ከኢንዱስትሪ ዘርፍ ለሚመጡ እጩ ተወዳዳሪዎች የሚጠበቀው ዝቅተኛ የስራ ልምድ በበላይ አመራርነት ቢያንስ 5 ዓመት፣ በከፍተኛ አመራርነት ቢያንስ 5 ዓመት፣ በዋና እና በምክትል ዋና ዳይሬክቴሪነት ወይም በዋና ስራ አስፈፃሚነት እና ከዚህ ጋር አቻ በሆኑ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ቢያንስ 8 ዓመት አገልግሎት የሰጠ/ች መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች፣
  • ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ የተቋሙን ራዕይ እና ተልዕኮ የሚያስፈጽም ስትራቴጂክ እቅድ በማስተማሪያ ቋንቋ አዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል፣
  • በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለተከታታይ ሁለት ተርም ያገለገሉ በፕሬዝዳንትነት አመራርነት ስራ መደብ ላይ መወዳደር ይችላሉ፣
  • በአንድ ተቋም ዉስጥ በፕሬዝዳንትነት ወይም በምክትል ፕሬዝዳንትነት በመስራት ላይ ያለ አመራር በራሱ ተቋም በበሚወጡ ተመሳሳይ የዉድድር መደቦች ላይ ለመወዳደር አይችልም፡፡ ሆኖም በሌላ ተቋማት በሚወጡ ክፍት የአመራር መደቦች ማስታወቂያ ላይ መወዳር ይችላል፤
  • ከዚህ በፊት በመንግስት ዩኒቨርሲቲ በፕሬዝዳንትነት ለተከታታይ ሁለት ተርም ያላገለገለ/ች፣
  • ለወጣው ክፍት የአመራር ስራ መደብ የጡረታ ጊዜው ሳይደርስ ሙሉ ስድስት ዓመት ማገልገል የሚችል መሆን አለበት/ባት፣

ለ. ለአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንትነት እና ለምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕሬዚዳንትነት የሚወዳደር  

  • ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመጣ ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ የሶስተኛ ዲግሪ (ፒ.ኤች.ዲ) የትምህርት ዝግጅት ያለዉ እና የረዳት ፕሮፌሰርነት ወይም ከዚያ በላይ የአካዳሚክ ማዕረግ ያለው መሆን ይኖርበታል፣
  • ሶስተኛ ዲግሪ ኖሯቸው ከከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለሚመጡ ሴት እጩ ተወዳዳሪዎች የአካዳሚክ ማዕረግ ሳይጠበቅባቸው ለፕሬዝዳንትነት ክፍት የአመራርነት መደብ ሊወዳደሩ ይችላሉ፣
  • በም/ፕሬዝዳንትነት 2 ዓመት ወይም በኮሌጅ ዲንነት/ በአከደሚክ ዘርፍ በዳይሬክተርነት 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል፣
  • ከኢንዱስትሪ ዘርፍ ወይም ከሌሎች መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚመጣ ተወዳዳሪ በአመራርነት የስራ መደብ በሰራበት መስሪያ ቤት የመራው የሰራተኞች ብዛት፣ ያመነጨውና ያስተዳደረው የበጀት መጠን ከተቋሙ ጋር ተመጣጣኝ መሆን ይኖርበታል፣
  • ከኢንዱስትሪ ዘርፍ ለሚመጡ እጩ ተወዳዳሪዎች የሚጠበቀው ዝቅተኛ የስራ ልምድ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ቢያንስ ለ10 ዓመት የማስተማርና ምርምር ልምድ ያለዉ/ት፣
  • ከኢንዱስትሪ ዘርፍ ለሚመጡ እጩ ተወዳዳሪዎች የሚጠበቀው ዝቅተኛ የስራ ልምድ በበላይ አመራርነት ቢያንስ 5 ዓመት፣ በከፍተኛ አመራርነት ቢያንስ 5 ዓመት፣ በዋና እና በምክትል ዋና ዳይሬክቴሪነት ወይም በዋና ስራ አስፈፃሚነት እና ከዚህ ጋር አቻ በሆኑ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ቢያንስ 8 ዓመት አገልግሎት የሰጠ/ች መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች፣
  • ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ የተቋሙን ራዕይ እና ተልዕኮ የሚያስፈጽም ስትራቴጂክ እቅድ በማስተማሪያ ቋንቋ አዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል፣
  • በአንድ ተቋም ዉስጥ በፕሬዝዳንትነት ወይም በምክትል ፕሬዝዳንትነት በመስራት ላይ ያለ አመራር በራሱ ተቋም በበሚወጡ ተመሳሳይ የዉድድር መደቦች ላይ ለመወዳደር አይችልም፡፡ ሆኖም በሌላ ተቋማት በሚወጡ ክፍት የአመራር መደቦች ማስታወቂያ ላይ መወዳር ይችላል፤
  • ለወጣው ክፍት የአመራር ስራ መደብ የጡረታ ጊዜው ሳይደርስ ሙሉ አራት ዓመት ማገልገል የሚችል መሆን አለበት/ባት፣
  • እጩ ተወዳዳሪው በከባድ ወንጀሎች እና ከባድ የዲስፕሊን ጉድለት ክስ ወይም ጥፋት የሌለበት መሆን አለበት/ባት፣
  • የምልመላ ውጤት፣ የቃል ፈተና ጊዜ እና ቦታ በተመዘገቡበት የምዘገባ ማዕከል በማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለፃል፣

       

የማመልከቻ አቀራረብና የሚያስፈልጉ ሰነዶች

ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን ሰነዶች አያይዘው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ/ በዌየብ ሳይት/በማህበራዊ ሚዲያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡-

  • የሕይወት ታሪክ (CV) እና የትምህርት ማስረጃዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ (1)
  • የሥራ ልምድ እና የአመራርነት አገልግሎት ማረጋገጫ ሰነድ፣
  • የዩኒቨርሲቲ መምህር ከሆኑ ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ ያሳተሟቸው የምርምር ስራዎች አርትኦት የተደረጉ አርትክሎች፤

የምዝገባ ጊዜ

  • ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ/በዩኒቨርሲቲዉ ወብ ሳይት/ በማህበራዊ ሚዲያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 22 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆያል፣

  የምዘገባ ቦታ

  1. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 116
  2. አዲስ አበባ በሚገኘው የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
  • ለበለጠ መረጃ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የሚመዘገቡ በስልክ ቁጥር 0917854875 እንዲሁም በአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚመዘገቡ በስልክ ቁጥር 0911083067 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
  • የኢሜይል አድራሻ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
  • ወብሳይት https:// wollegauniversity.education.et ስካን የተደረገ ፒዲኤፍ ሰነድ መላክ ይኖርበታል፡፡
  • የተቋሙ ፖ.ሣ.ቁ 395

NOTICE

TO ALL WOLEGA UNIVERSITY COMMUNITY

Subject: Permission for Students to Participate in the 7th National Election

All students who are planning to participate in the 7th National Election scheduled to be held on 24 May 2018 EC, are permitted to physically travel to the polling stations where they are registered so that their right to vote may be respected. Accordingly, the academic schedule has been revised as follows:

  1. Students who are attending the Remedial Program and wish to go for the election may leave starting today (18/09/2018 E.C.). Since the National Exit Examination will be given from 27/09/2018 E.C. to 03/10/2018 E.C., they must return to their campus by 26/09/2018 E.C.
  2. Other students (1st year and above) who wish to go for the election may leave on 21/09/2018 E.C. They must return to their campus on 29 and 30/09/2018 E.C. and begin their classes or examinations on 01/10/2018 E.C.

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

NOTICE

Students’ Registration

All undergraduate and postgraduate students of Wollega University — including those who have been attending at the Main, Gimbi, and Shambu campuses — are hereby informed that registration for the 2018/2025 academic year will take place in person only on September 8 and 9, 2018 (18 & 19 Sept 2025).

Students who arrive before or after these dates will not be registered.

Office of the Registrar, Wollega University

Beeksisa Waamicha Barattootaa

Barattoota Buleeyyii Yuunivarsiitii Wallaggaa hundaaf.

Barattoonni digrii jalqabaa, digrii lammaffaa fi sadaffaa Yuunivarsiitii Wallaggaa Mooraa Guddaa/Naqamtee, Mooraa Gimbii fi Shaambuutti barachaa turtan hundi, yeroon galmee bara 2018 Adoolessa 8 fi 9/2018 (Fulbaana 18 fi 19 bara 2025)  akka ta'e isin beeksisaa, guyyoota eeraman keessatti qaamaan argamtanii galmaa'uu akka qabdan isin hubachiifna. Barattootni guyyoota caqafaman dura ykn booda dhufan hin keessumsiifaman.

Waajjira Rajistiraaraa Yuunivarsiitii Wallaggaa

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

ለወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ በዋናዉ ግቢ፣ በጊምቢና ሻምቡ ካምፓስ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ የቅድመ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ የ2018 ዓ/ም የምዝገባ ጊዜ መስከረም 8 እና 9/2018 ዓ/ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ማስታወቂያ

ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን ባሉት የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በመስሪያ ቤታችሁ ስፖንሰርነት ወይም በግል ከፍላችሁ መማር ለምትፈልጉ፡-

ማስታወቂያ

For all the teachers of Wolllega University Health Science Institute

From the office of institutional change.

Subject:- about inviting you to vote.

Graduation Ceremony Schedule

We are pleased to announce that Wollega University will hold its graduation ceremony for the Class of 2025 on the following dates and campuses:

Campuses

Main Campus (Nekemte)

Gimbi Campus(Faculty of Social Science and Humanity, Resource Mgmt. and Economics, Natural and Environmental Science , Business and Development )

Shambu Campus(Fuculty of Agriculture, Technology, Resource Mgmt. and Economics )